2018 ጁላይ 27, ዓርብ

ስመኘው በቀለ

የመረጥኩትን ዘር ወጥኜ ዘርቼ፣
ስመኘው በቀለ አረሙን አንስቼ፣
ልቤ እየፈካ መብቀሉን አይቼ፣
ቀድመው ቀነጠሱት ለፍሬው ጓጉቼ፡፡