የትርሲት ግጥሞች

የትርሲት ግጥሞች፡ እኔ የዕለት ሀሳቤን የምገልፅበት ግጥሞች ማስቀመጫዬ ነው፡፡ እርስዎም ለጉዋደኞችዎ እንዲያጋሩ ይበረታታሉ፡፡

ገፆች

  • ሳምንታዊ ግጥም
  • ድንቅ መጽሐፍትን በነፃ ያንቡ፡፡

ረቡዕ 12 ኤፕሪል 2023

እግሬን ያጠብክ እለት

የተቀመጠው Tirsit ላይ 4:00 ከሰዓት ምንም አስተያየቶች የሉም:
ይህን ኢሜይል አድርግጦማር አድርግ!ለX ያጋሩFacebook ላይ አጋራለPinterest አጋራ
በጣም የቆየ ልጥፍ መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡ አስተያየቶች (Atom)

ያነበቡ ሰዎች

ሌሎች ግጥሞቼ

  • አባቴ ህያው ነው!
  • ሞት እንደሌለ አየሁ
    አባቴ ሁልጊዜ ኑርልኝ ከጐኔ፣ በክፍ በደጉ እንድትሆነኝ ወኔ፣ ስመረቅ ትምህርቴን እንድትኮራብኝ፣ ስዳር ስሞሸርም እንድትቆምልኝ፡፡ ልጆቼም ይምጡና ይቦርቁ ፊትህ፣ ልፊያቸውም ቻል እስኪዝል ጉልበትህ፣...
  • የፍቅር ሂሣብ
    አለም ሂሣብ ሰርታ፣ በ ፍቅር ስጦታ፣ ባላንስ አልመጣ አለ፣ የወጣው አየለ፣ ያልተከፈለ አለ፡፡ ፍቅርን ተቀብሎ ፣ በልቶ እንደቆሎ፣ ያልሰጠ በቶሎ፣ ሂሣብ ያሳደረ ፣ ፍቅርን አታለለ...
  • Rabi'a poem 2
    Translation in Amharic by Tirsit Endeshaw የወደድኩህ እንደው ሲኦልን ፍራቻ፣ በሳቱ አንድደኝ እንዲያው እኔን ብቻ፤             ገነትን ፈልጌም ካልኩህ አምላኬ ሆይ፣   ...
  • አገሬ አለኝ ሰው ሰው
               ሰው ሰው አለኝ ሃገሬ፣      በፍቅር አጥር ታጥሬ፣      እሙ ለአብዩ የፍቅር ገበሬ፣       ምርጥ ዘር የዘራሽ ትላንት በሃገሬ፣     ይኸው አበላሽን የፍቅርን ፍሬ ፡፡ ህዝቡ ባን...

ሌሎች ጽሁፎቼ

  • Green Light for Success

የተወደደ ልጥፍ

እግሬን ያጠብክ ለት …

የሰማዩ ንጉስ ከዙፋንህ ወርደህ፣ ጭራሽ አጐንብሰህ እኔነቴን ወደህ ፣ የኔን ልብ ለማግኘት ተራራውን ወጥተህ፣ ለሌቱን በሙሉ ስትፀልይ አብዝተህ፣ ከጥልቁ እንቅልፌ አነቃኝ ፀሎትህ፤ ልቤን ያጢያት ድንጋይ...

Translate

የትርሲት ግጥሞች

ቀላል ገጽታ. የገጽታ ምስሎች በluoman. በ Blogger የተጎለበተ.