የትርሲት ግጥሞች

የትርሲት ግጥሞች፡ እኔ የዕለት ሀሳቤን የምገልፅበት ግጥሞች ማስቀመጫዬ ነው፡፡ እርስዎም ለጉዋደኞችዎ እንዲያጋሩ ይበረታታሉ፡፡

ገፆች

  • ሳምንታዊ ግጥም
  • ድንቅ መጽሐፍትን በነፃ ያንቡ፡፡

ረቡዕ 12 ኤፕሪል 2023

እግሬን ያጠብክ እለት

የተቀመጠው Tirsit ላይ 4:00 ከሰዓት ምንም አስተያየቶች የሉም:
ይህን ኢሜይል አድርግጦማር አድርግ!ለX ያጋሩFacebook ላይ አጋራለPinterest አጋራ
በጣም የቆየ ልጥፍ መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡ ልጥፎች (Atom)

ያነበቡ ሰዎች

ሌሎች ግጥሞቼ

  • ፍቅር
  • የበሬው ስጋት
  • ግማሽ ጨረቃ
    ግማሽ ነች ጨረቃ ዛሬ የተባልሽው፣ ባለፈው ሰሞን ግን ሙሉ የነበርሽው ፣ ምን ቆረሰሽ ከጐን ምንስ አጐደለሽ? ወይስ ሙሉነትሽን ማነው የደበቀሽ ? ፀሀይ ሙቀትሽን ስትታጠን አድራ፣ አስባ ተውባ እጅጉንም አምራ...
  • ሞት እንደሌለ አየሁ
    አባቴ ሁልጊዜ ኑርልኝ ከጐኔ፣ በክፍ በደጉ እንድትሆነኝ ወኔ፣ ስመረቅ ትምህርቴን እንድትኮራብኝ፣ ስዳር ስሞሸርም እንድትቆምልኝ፡፡ ልጆቼም ይምጡና ይቦርቁ ፊትህ፣ ልፊያቸውም ቻል እስኪዝል ጉልበትህ፣...
  • የተደበቀ እንቁ
    ቅዳሜ የመሰሉ  መዝለቂያ ን የተረሳ ወራሽ የመጸሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ በዚህ በዓል ላይ ለእኔ እጅግ የደነቀኝ የደራሲዋ ንግግር ላይ ያየሁት አንድ ሴት ብቻ ያለፈችበት የማይመስል ጠንከር ያሉ የህይወት ተሞክሮ...

ሌሎች ጽሁፎቼ

  • Green Light for Success

የተወደደ ልጥፍ

እግሬን ያጠብክ ለት …

የሰማዩ ንጉስ ከዙፋንህ ወርደህ፣ ጭራሽ አጐንብሰህ እኔነቴን ወደህ ፣ የኔን ልብ ለማግኘት ተራራውን ወጥተህ፣ ለሌቱን በሙሉ ስትፀልይ አብዝተህ፣ ከጥልቁ እንቅልፌ አነቃኝ ፀሎትህ፤ ልቤን ያጢያት ድንጋይ...

Translate

የትርሲት ግጥሞች

ቀላል ገጽታ. የገጽታ ምስሎች በluoman. በ Blogger የተጎለበተ.