የትርሲት ግጥሞች

የትርሲት ግጥሞች፡ እኔ የዕለት ሀሳቤን የምገልፅበት ግጥሞች ማስቀመጫዬ ነው፡፡ እርስዎም ለጉዋደኞችዎ እንዲያጋሩ ይበረታታሉ፡፡

ገፆች

  • ሳምንታዊ ግጥም
  • ድንቅ መጽሐፍትን በነፃ ያንቡ፡፡

ረቡዕ 12 ኤፕሪል 2023

እግሬን ያጠብክ እለት

የተቀመጠው Tirsit ላይ 4:00 ከሰዓት ምንም አስተያየቶች የሉም:
ይህን ኢሜይል አድርግጦማር አድርግ!ለX ያጋሩFacebook ላይ አጋራለPinterest አጋራ
በጣም የቆየ ልጥፍ መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡ አስተያየቶች (Atom)

ያነበቡ ሰዎች

ሌሎች ግጥሞቼ

  • ሞት እንደሌለ አየሁ
    አባቴ ሁልጊዜ ኑርልኝ ከጐኔ፣ በክፍ በደጉ እንድትሆነኝ ወኔ፣ ስመረቅ ትምህርቴን እንድትኮራብኝ፣ ስዳር ስሞሸርም እንድትቆምልኝ፡፡ ልጆቼም ይምጡና ይቦርቁ ፊትህ፣ ልፊያቸውም ቻል እስኪዝል ጉልበትህ፣...
  • አባቴ ህያው ነው!
  • ከፍታ
    ከፍታ  
  • ሂውማን ሄር
    በህንድ ሃገር የተራበች፣ ፀጉሯን ሸጣ እየበላች፣ ኑሮን ለዕለት እየገፋች፣ ነገም ሲያድግ እየላጨች፣ የአለሙን ሴት ታስውባለች፡፡ ሂውማን ሄር  - የሰው ፀጉር፣ በብር መጥቶ የሚያምር፣ ላለው ...
  • ለኛ ነው ጨለማ?
    ግብር ከፍለን ከፍለን፣ ጊቢን 3 ገድበን፣ አባይንም  ደግመን፣ ቦንድ ሁለቴ ገዝተን፣ በየቀኑ A ባልን፣ ገቢዎች በሰማ፣ ለኛ ነው  ጨለማ ?

ሌሎች ጽሁፎቼ

  • Green Light for Success

የተወደደ ልጥፍ

እግሬን ያጠብክ ለት …

የሰማዩ ንጉስ ከዙፋንህ ወርደህ፣ ጭራሽ አጐንብሰህ እኔነቴን ወደህ ፣ የኔን ልብ ለማግኘት ተራራውን ወጥተህ፣ ለሌቱን በሙሉ ስትፀልይ አብዝተህ፣ ከጥልቁ እንቅልፌ አነቃኝ ፀሎትህ፤ ልቤን ያጢያት ድንጋይ...

Translate

የትርሲት ግጥሞች

ቀላል ገጽታ. የገጽታ ምስሎች በluoman. በ Blogger የተጎለበተ.