ቅዳሜ
የመሰሉ መዝለቂያን የተረሳ ወራሽ የመጸሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ በዚህ በዓል ላይ ለእኔ እጅግ የደነቀኝ የደራሲዋ ንግግር ላይ ያየሁት አንድ ሴት
ብቻ ያለፈችበት የማይመስል ጠንከር ያሉ የህይወት ተሞክሮዎች እና በዚህ ውስጥ ቀልጣ ሳትቀር ነጥራ የወጣች ሴት አየሁኝ፡፡ ይህች ሴት እራሱዋ ደራሲዋ መሰሉ መዘንጊያ ናት፡፡ በጊዜው ስለእርሱዋ የተሰማኝን ስሜት እንደዚህ ከተብኩት፡፡ መፍሐፉን ግን እናንተም ገዝታችሁ አንብቡት፡፡
መሰሉ መዝለቂያ ልጠይቅሽ አንዴ፣
የሚገኝ ከሆነ ለመዋስም ዘዴ፣
ልብሽን አውሺኝ ሲደክመኝ አንዳንዴ፡፡
በሳት ተፈትነሽ በደንብ ተበጥረሽ፣
በተረሳ ወራሽ አደባባይ ወጣሽ፣
ሆኜ እንደልጆችሽ በውነት ኮራሁብሽ፡፡
በሀገሬ በቅሎ ይህን መሰል ዕንቁ፣
አይ ኑሮ ክፋቱ ይህን መደበቁ፡፡
የተደበቀ እንቁ አግኝቻለሁ ዛሬ፣
እንግዲህ ልጠቀም በደንብ መንዝሬ፡፡
Hello there! This article couldn't be written any better!
ምላሽ ይስጡሰርዝReading through this post reminds me of
my previous roommate! He constantly kept preaching about this.
I will forward this article to him. Pretty sure he's going
to have a good read. Thanks for sharing!
Feel free to visit my blog post ... Louis Vuitton Super Star Scarf
I always used too study post in news papers but now as I amm a user of net thus from
ምላሽ ይስጡሰርዝnow I am using net for posts, thanks to web.
Also visit my welog ... Christian Louboutin Pumps