የትርሲት ግጥሞች፡ እኔ የዕለት ሀሳቤን የምገልፅበት ግጥሞች ማስቀመጫዬ ነው፡፡ እርስዎም ለጉዋደኞችዎ እንዲያጋሩ ይበረታታሉ፡፡
ገፆች
ሳምንታዊ ግጥም
ድንቅ መጽሐፍትን በነፃ ያንቡ፡፡
ረቡዕ 21 ኦገስት 2013
ቅዥቴን እንደህልም
በቁምህ
ያለምከው
አረንጓዴ ልማት፣
አገር ላገር ዞረህ ነጮቹን ለማድማት፣
አታክቶህ አታክቶህ የሆነብህ ቅዥት፣
ስራ ሁሉ ቀርቶ
አደረግነው
ዕውነት
፡፡
እንደው ብታደለው ህዝብህን ለመምራት፣
ቀጥ ካለው አይኑ
መሪውን በመፍራት፣
አንድ ቀን መርቼ ጆሮ ተሰጥቶኝ፣
ከዚያም በማግስቱ ሞት በወሰደኝ፤
ቅዥቴን
እንደህልም
እንዲፈቱልኝ፣
ሃገሬን ከሌቦች እንዲያተርፉልኝ፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ
በጣም አዲስ ልጥፍ
የቆየ ልጥፍ
መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ