ረቡዕ 16 ጃንዋሪ 2013

በልክ

በልክ









ስናገኝ ልክ አንዳሜሪካ፣
ሰው ምን ይል ሰማዩን ሳንነካ!

ሰውስ የሚለን ልቡ የሚነካ፣
ስናጣ በባዶ ጀሪካን፣
ብሶብን ቤቱን ስናንኩአካ ።

ያገኙ ለት ከሆኑ በልክ፣
ለማጣት አይልም ጉልበት ብርክክ።