ረቡዕ 9 ጃንዋሪ 2013

አባቴ

አባቴ 


ሰማያዊ   አባቴ ኦሜጋ ፣
አንድፈጠር ፈቅደህ   ከስጋ ፣
አንዳውቅ  የፍቅርን  ዋጋ
ነፍሱ ወዳንተ ሲደርስ፣
ስጋው ወዳፈር ሲመለስ፣
ደሞ የልቤን ስብራት መልስ።