ረቡዕ ፣2 ጃንዩወሪ 2013

ፍሬፍሬ 
     ፍ ሬ
የሚበልጥ ከብሬ
ተሰጥቶኛል ፍሬ ፣
አንድኖር አብሬ።
አንዳልል ወደሁዋላ
በኑሮ ድለላ፣
ወደፊት ብቻ አንዳይ፣
ዋታ አታላይ።