ማክሰኞ 2 ኤፕሪል 2013

አባይና ጀግና

አባይን በጭልፋ፣
ነኩብኝ በይፋ፣’
ወደግራ እንግፋ፡፡

ወደፊት እንፈርጥጥ፣
ግድቡን እንቆንጥጥ፣

ሀገሪቷ ትብራ፣
በብርሃን ጮራ፣
በፋብሪካ ብዛት፣
የምን ስራ ማጣት፡፡

የምግብ ልመና፣
የችግር ጐዳና፣
ይሄኔ ነው ጀግና!




ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ